Tahisas-Gebriel-2018

የታላቁ መልዐክ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2011 ዓ.ም በደማቅ ሥርዓት ተከብሮ ዋለ። በበዓሉ ላይ ብጹዕ አባታችን ብጹዕ አቡነ ዲዮናስዮስ እንደዚሁም ብዙ ካህናቶች ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በመምጣት ተገኝተዋል። ብጹዕ አባታችን ብጹዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ያስተማሩት ትምህርት ከዚህ በታች በቪድኦ ይገኛል።

Share by: