ቅድመ ገጽ_Abune_Dionasios_Video

ያለፉ በዓላት አከባበር መረጃዎች:

የታላቁ መልዐክ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2011 ዓ.ም (December 30, 2018 ዓ.ም) በደማቅ ሥርዓት ተከብሮ ዋለ። በበዓሉ ላይ ብጹዕ አባታችን ብጹዕ አቡነ ዲዮናስዮስ እንደዚሁም ብዙ ካህናቶች ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በመምጣት ተገኝተዋል። ብጹዕ አባታችን ብጹዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ያስተማሩት ትምህርት ከዚህ በታች በቪድኦ ይገኛል።


የበዓሉ አከባበር በፎቶ





የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናት በኔዘርላንድ

Share by: