የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
በአምስተርዳም አዲሱ አድራሻ
በአምስተርዳም አዲሱ አድራሻ
ለተጨማሪ መረጃ 06-26738079 ይደውሉ
የመጋቢት መድሃኒ ዓለምን ክብረ በዓል እሁድ መጋቢት ፳፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም. (5 አፕሪል 2019) ተከብሮ ዋለ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በኔዘርላንድ፤ በየዓመቱ የሚከበረው የጌታችንና መድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለቱ መታሰቢያ የሆነውን የመጋቢት መድሃኒ ዓለምን ክብረ በዓል እሁድ መጋቢት ፳፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም. (5 አፕሪል 2019) ከጥዋቱ ፪ ሰዓት (8:00 AM) ጀምሮ ፔርኒስ-ሮተርዳም በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከተለያዩ አድባራት በመጡ አባቶች ካህናት፣ ወንድሞች ዲያቆናት እና ምዕመናን በቅዳሴና ታቦት በማንገስ በዓሉ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውልሏ።
በተጨማሪም ቤተ መቅደሱን በአዳዲስ የቅዱሳን ስዕላት በማስዋብ ክብረ በዓሉ የበለጠ ድምቀት እንዲያገኝ ምዕመኑ በታላቅ ትጋት ሲያገዝ ሰንብቷል። የበዓሉን አከባበር የፎቶ ቅንብር ከዚህ በታች ይመልከቱ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናት በኔዘርላንድ
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Churches in the Netherlands
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Churches in the Netherlands