አባታችን ሆይ

በሰማያት የምትኖር
ስምህ ይቀደስ
መንግስትህ ትምጣ
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች
እንዲሁም በምድር ትሁን።
የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ
በደላችንንም ይቅር በለን፤ 
እኛም የበደሉንን ይቅር
እንደምንል። አቤቱ ወደ ፈተናም
አታግባን ከክፉ ሁሉ
አድነን እንጂ መንግስት ያንተ
ናትና ኃይል ክብር ምስጋና
ለዘለዓለሙ አሜን።
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፤

በመልዓኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ 
ሰላም እልሻለሁ በሃሳብሽ ድንግል ነሽ 
በሥጋሽም ድንግል ነሽ። 
የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ፤ 
ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል። 
ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። 
ፀጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና 
ከተወደደው ልጅሽ 
ከጌታችን ከመድሃኒታችን 
ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ 
ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን 
ኃጢአታችንን ያስተሰረይልን ዘንድ 
ለዘላለሙ አሜን።

                   Kids Corner
 
 
home
church services
biblical study
kids
 
membership
 
links
contact us
 
 
songs
photo┬┤s
preachings
download