በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

   

የመጋቢት መድሃኒ ዓለም የንግስ እና የሆሳእና በዓል ቪዲዮ

ለተጨማሪ ቪዴዎች እዚህ ላይ ይጫኑ


የኢ.ኦ.ተ. ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በአምስተርዳም ቤተ ክርስቲያኑ የተሰየመበተን ፩ኛ ዓመት መታሰቢያ እና የሊቀ መላኩ የብስራተ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብዓል አክባበር በከፊል ከዚሀ በታች ይመለክቱ

 


የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል እሁድ ጥር ፲ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.  (January 18, 2015) በፔርኒስ-በሮተርዳም እና አምስቴልቬን-አምስተርዳም በሚገኙት ሁለቱም ቤተ ክርስቲያኖቻችን ውስጥ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል::

በፔርኒስ-በሮተርዳም የነበረው አከባበር ከዚህ በታች ይታያል 


 


 


 
 

 

 

 

home
church services
biblical studies
kids
memebership


የጥቅምት መድሃኒ ዓለም
ክብረ በዓል አከባበር
ጥቅምት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም
links
contact us
songs
photos
preachings
download