የቤተክርስቲያን አገልግሎት

ፔርኒስ-ሮተርዳም እና በአምስተርዳም
ከተሞች

ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 8 ሰዓት ጀምሮ እስከ 12.00
ጠዋት ከ8 ሰዓት - 9 ሰዓት የኪዳን ፀሎት (እና) (የክርስትና ጥምቀት)
ጠዋት ከ9 ሰዓት - 11.30 ሰዓትሥርዐተ ቀዳሴ
ጠዋት ከ11.30 ሰዓት - 12 ሰዓት ስብከተ ወንጌል   

የክርስትና / የሠርግ / የፍትሐት አገልግሎት ለምትፈልጉ ሁሉ ስልክ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ሁሉ ትችላላችሁ።  

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉትን ስልኮች ይደውሉ::

ፔርኒስ-ሮተርዳም
አቶ በፍቃዱ ፍስሃ: 06 - 46 43 37 21.(የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጸሃፊ)
አቶ ዳንኤል ጉታ: 06 - 29 39 01 53 (የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ግኑኝነት ክፍል ተጠሪ:)

በአምስተርዳም

ወ/ሮ ብርቱካን ተካልኝ፡ 06-1535563 (የሰንበት ት/ቤቱ በ Vereniging ስም ሰብሳቢ)
ወ/ሮ ዳያና ነብዩ፡ 06-49680861  (የሰንበት ት/ቤቱ በ Vereniging ስም ጸሃፊ)

ማሳሰቢያ፥ ከላይ የተጠቀስው ሰዓት ሁሉም በውሮፓውያን የጊዜ አቆጣጠር ነው፥፥ 

Church Services
 
 
home
church services
biblical study
kids
 
membership
1. የኪዳን ጸሎት
2. ቅዳሴ
3. ስብከተ ወንጌል
4. ክርስትና
5. ጋብቻ
6. የፍትሀት ጸሎት
links
contact us
 
 
songs
photo´s
preachings
download