በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን


የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በኔዘርላንድ ደብረ መዊዕ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የሃምሌ ገብርኤል ንግስ በዓል በአምስተርዳም ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ:: የበዓሉን አከባበር ከዚህ በታች ባሉት ቪዴዎች ይመለከቱ::
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በኔዘርላንድ ደብረ መዊዕ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ በአምሰተርዳም ከተማ በተደረገው የሃምሌ ገብርኤል ንግስ በዓል ላይ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ የሰጠው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት    

 
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በኔዘርላንድ የሃምሌ ገብርኤል ስርዓተ ንግስ ሲካሄድ I   


የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በኔዘርላንድ የሃምሌ ገብርኤል ስርዓተ ንግስ ሲካሄድ II  
ባቶች ካህናትና ወንድሞች ዲያቆናት ልዑል እግዚአብሔርንና መላኩ ቅዱስ ገብርኤልን በወርብ መዝሙር ሲያመሰግኑ


 


የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በኔዘርላንድ ደብረ መዊዕ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የሃምሌ ገብርኤል ንግስ በዓል አከባበር ላይ የደብሩ መዘምራን የወረብ መዝሙር ሲያቀርቡ 


 

 


 


                  


 

 

home
የቆዩ መረጃዎች

በዓለ ጰራቅሊጦስ

home
church services
biblical studies
kids
በአላትና አፅዋማት
memebership

 

links
contact us
ምን አመለጠኝ?

 

songs
photos
preachings
download
The EOTC in The Netherlands, Debre Mewie St. Gebriel Church 2004