በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃመረ ኖህ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአመርስፎርት ከተማ ተመሰረተች::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሶስተኛ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን በሆላንድ ሃገር በአመርስፎርት ከተማ ቅዳሜ ግንቦት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም ከአመርስፎርትና እንደዚሁም ከተለያዩ የሆላንድ ከተሞች የመጡ ምዕመናን እና አባቶች ካህናት እንደዚሁም ከፈረንሳይ ሃገር አባታችን ቆሞስ አባ ወልደ ተንሳይ በተገኙበት በቅዳሴና በታላቅ ድምቀት ተመርቆ ተከፈተ::

የምረቃውን ስነ ስርዓት ከዘህ በታች ባሉት ቪዲዮዎች ይመልከቱ፦ 

 

home
church services
biblical studies
kids
memebership

Lemat A-Dam_Church

links
contact us
songs
photos
preachings
download